07 February 2010

life


ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያትን የሕሊና እስረኛ ናቸው ሲል ለዓለም አቀፍ ኅብረተሰብ ካሳወቀ ወዲህ ዶ/ር ታዬ ይፈቱ ዘንድ ከ200 በላይ ደብዳቤዎች ለጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊና ለፍትሕ ሚ/ር ለትምህርት ሚኒስትር፣ ለፖሊስ ኮሚሽነር የተላከ መሆኑን የማኅበሩ ጽ/ቤት ገልጧል።

Text generator

No comments:

Post a Comment